Mørk

Senselet Drama S05 EP 116 Part 2 ሰንሰለት ምዕራፍ 5 ክፍል 116 - Part 2 

Abonner
Ganger 257 k
94% 2 650 167

ክፍል 1 ን ለመመልከት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ
novids.info/video/nYZpiojKemqnepQ.html
ድርሰት: ተመስገን አፈወርቅ
Story Development: ቴዎድሮስ ለገሰ ብዙ
አዘጋጆች: ቴዎድሮስ ለገሰ ብዙ እና ተመስገን አፈወርቅ
ፕሮዳክሽን: መላ ፕሮዳክሽን
በ ሆሊላንድ ፒክቸርስ እና በ መላ ፕሮዳክሽን የቀረበ
የሰንሰለትን ተከታታይ ድራማ ኦሪጅናል ቅጂ በጥራት ለመመልከት ከፈለጉ ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ የበኩላችሁን ትብብር አድርጉ
ለወዳጅም ሼር በማድረግ ተባበሩን

Film og animasjon

Publisert

 

30. nov.. 2019

Del:

Del:

Nedlasting:

Lasting.....

Legg til i:

Min spilleliste
Se senere
Kommentarer 565   
MARE ማሬና MARU ማሩ
ብሩን ያስመለሰው ልጅ ሙዝ አበላሉ ጦጣ ያስቀናል 😀
Yaya Hayle
Yaya Hayle Dag siden
Kkkkkkkk ere kaleb asakegn
Ganat Etop
Ganat Etop 2 dager siden
አየ አስማማዉ በላዉ ሲል ተበላህ 🤔😁😁
Adu Benjamin T.mariam
Adu Benjamin T.mariam 2 dager siden
Kelemua ena wesene besak gedelachehun .... abo yemechachu ~ tereba leka ale bagere sewoch zendem 😁😄👌🏿👏🏿👏🏿👏🏿
ilove ethiopia Ghh
ilove ethiopia Ghh 2 dager siden
አይአስማማ አማምቶቀረማና ግን ሳምሬ ለማንትሆን ሆሆ መጨርሻቸውናፈቀኝእኮ
Yosief Tewelde
Yosief Tewelde 2 dager siden
ሰሓቢት ፊልም ሰንሰለት።
Belaynesh Bah
Belaynesh Bah 2 dager siden
በለው ካሌብ ሲስተምህ ተመቸኝ ከምር ግን እኔ ሳምሪ የአንተ ብትሆን በጣም ደስ ያለኛል
Zain64 Zain
Zain64 Zain 2 dager siden
ፍትህ ለሙዞቹ ፈጫቸዉ ወይነ ጨጓራ ስራበዛበት
ዮናስ የ ማሪያም ሊጅ
የሀ move ለዚ ክፉ ዘመን መስታወት ነዉ
ETHIO - ቴክ
ETHIO - ቴክ 2 dager siden
ሞባይላችን መጠለፉን (HACK) መደረጉን የምናውቅባቸው 6-ምልክቶች ይህንን ቪዲዮ ይመልከቱ… novids.info/video/aGh2n53Se6TWe5w.html
hayu adem hayu adem
hayu adem hayu adem 3 dager siden
እንደ አስማማው ያለ ሰው መሳይ አውሪ እራስ ወዳድ ነው ለኢትዮጵያ ፀር የሆነባት ቱ
Kelem Kelem
Kelem Kelem 3 dager siden
Oh my God how many bananas 🍌 one ☝️ person can eat a day..????this to much
ቅ ድስት
ቅ ድስት 3 dager siden
አስሜቡርቱ ተበላሽ ለፍትህ ለፍትህ ቀርህ🤔😂😂
የክርስቶስ ምርኮኛ ተዋሕዶ ልጅ ነኝ
አምስት ሙዝ ባንዴ አስማማውን ልክ አስገቡልኝ
ጥሩዬ የእግዝአብሔር ልጅ
ወዊ እንዴት ዳስ ይለል ሰምርዬ ቀስ በቀስ የመስተዎስ ችሎታ ተመለሰለት ወዊዊዊዊዊ
ሀና ያብስራ
ሀና ያብስራ 3 dager siden
ልዑሌ ስወድክ ፀባይክ
ጥሩዬ የእግዝአብሔር ልጅ
ሀይ የሙዟ ነገር
Meymuna Ebrahim
Meymuna Ebrahim 3 dager siden
ባለሙዙ ባንተ ብር የገዛኸው አይመስለኝም😂😂😂😂
ለሁሉም ጊዜ አለው
የአሜሪካ ህግ ኢትዬጲያ ቢሆን ሀሪፍ ነበር ፓሊስ ሲሏቸው ክው ነው የሚሉት ህጉ ቀልድ አያውቅም
Hayat Shuji
Hayat Shuji 3 dager siden
ወይኔ ልኡል ላት እኔ ተጨነኩ ##
Ioana Nica
Ioana Nica 3 dager siden
bertu
Bizuayehu Gebru
Bizuayehu Gebru 3 dager siden
Ere edewe asrmamew yelba derse
Bizuayehu Gebru
Bizuayehu Gebru 3 dager siden
Asrmamew yeblhi
Bizuayehu Gebru
Bizuayehu Gebru 3 dager siden
Of. Tegethal
Bizuayehu Gebru
Bizuayehu Gebru 3 dager siden
Asrmamew esey
aster adgo
aster adgo 3 dager siden
አስሜ በጣም ሆዳም ነህ አበዛኽዉ
Adanch Feyera
Adanch Feyera 3 dager siden
Samri kalben betwdew dis yelgnal
Nn Nn
Nn Nn 4 dager siden
ደራሱው እራሱን የሚቆልልበት ድራማ ሲያስጠላ
ገብርኤል ወዳጄ ነህ
ጣሰው 😄😄😄😄😄ምስኪን እስማማውን ለትንሽ ጊዜ ቢወጣ አሰጠላ በጣም ሄለን ቦታሽን ፈልጊ በቃ ሙጭጭ አትበይበት ለካሌብ
Hilfiger tommy
Hilfiger tommy 4 dager siden
Ahuns filmu so ayestelagn beteli benzi 2 sewoch asmamaw Ena chobi mebalu
ZANABA Ali
ZANABA Ali 4 dager siden
ክክክክክክ
Zumra Suliman
Zumra Suliman 4 dager siden
የሳምሪ አሰተያየት ደሰ አላለኝም ካሌብን ሳትወደዉ አትቀርም
Hannan Jebril
Hannan Jebril 4 dager siden
ብራቮ ካሌብ 👏🏽👏🏽 ሳምሪ ለካሌብ ነው የምታገባው አለቀ :: ስሜቷን ፍላጎቷን ጠንቅቆ የሚያውቅላት እሱ እና እሱ ብቻ ናቸው:: ልኡል መልካም ሰው ሆኖ ሳለ እራስ ወዳድ ነው ; ሳምሪ የምትፈልገውን ሳይሆን ሄለን የምትፈልገውን ብቻ የሚሆን እራስ ወዳድ ነው:: ለፍቅሩ ግልፅ አይደለም ; ኮንፊደስ የለውም እሱ ከሄለን ጋር ነው የሚግባባው:: እንግዲህ ዛሬ በእራሱ ሜዳ ላይ ነጥብ ጥሏል :-) ሄለንን ጠበቅ ሳምሪን ለካሌብ ለቀቅ ያድርግ :-) በዚህ የድራማ ክፍል ካሌብና ሳምሪ 10 ለ 0 ልኡልን እና ሄለንን በልጠዋቸዋል 👏🏽👏🏽 እውነተኛ ፍቅር ችግር ቢገጥመው እንኳ ይደበዝዝ ይሆናል እንጅ ጨርሶ አይጠፋም :: ሳምሪ ድሮም የምትወደው ካሌብን ነበር ... በሄለን መሰሪ ተንኮል ከልኡል እጅ ብትወድቅም ዛሬ እደ አዲስ ካሌብን ትወደዋለች::
Sameera Sameera
Sameera Sameera 4 dager siden
አቦ ይችን ሳምሪ ቀይራት ምንም መተወን አችልም አቃጠለችኝኮ የሳምሪ ፓት ሲመጣ አሳልፌነው የማየው ምንም ከመጀመሪያት ሳምሪ አትገናኝም
Agu Ye meri fikr Aguye ye mariam lijj
Chekaygn😡😡
ሀይሚ ዳን
ሀይሚ ዳን 4 dager siden
ጋሽ ጣሰዉ ለስንቱ ቦጭቆ ይችለዋል??!የሳምሪ አስተያየት አላማረኝም እንዳትከረበት ምስጊን ልዑሌ
Habtam Habtam
Habtam Habtam 4 dager siden
ወይ ጋሽ ጣሰው አሳዘኑኝ ሚኪ በናትህ የአስማማውን ጎፍንዲሚ ያዝና አስፈራራው
Hiwi tade
Hiwi tade 4 dager siden
Asime akatilo ligelgn new ichi abzito tikm mefleg yidebral
seble tegene
seble tegene 4 dager siden
ውይ ጋሽ ጣሰው በጣም ያሳዝናል
Soma M
Soma M 4 dager siden
አስማማውን ሊያይ የመጣው ሰው ሙዙን ለማን ን ነው ያመጣው ለራሱ ነውደ😛😛😛😛😛😛😛😛😛😛😛😛😛😛
Neste
Pencilmate's Up To No Good!?
22:05