Mørk

Senselet Drama S06 EP 131 Part 2 ሰንሰለት ምዕራፍ 6 ክፍል 131 - Part 2 

Senselet Studio
Abonner 195
Ganger 272 k
96% 2 629 86

Created and Written by Temesgen Afework
Story Development | Tewodros Legesse Bizu
Directed by: Tewodros Legesse Bizu & Temesgen Afework
Editors : Temesgen Afework | Meskelu Temesgen
Cinematography: Meskelu Temesgen

Film og animasjon

Publisert

 

4. april. 2020

Del:

Del:

Nedlasting:

Lasting.....

Legg til i:

Min spilleliste
Se senere
Kommentarer 80   
Menbere Mengesha
Menbere Mengesha 25 dager siden
በጣም ነው ያለቀስኩት
ፍቅር የሸዋ ልጂ ፍቅር የሸዋ ልጂ
እስይ ኪሮብል ክክክክክክክክክክክክ እስይ ይገባል ይገባል ይሄ ነው ጉድጎዱን አታርቀው ይላል
ፍቅር የሸዋ ልጂ ፍቅር የሸዋ ልጂ
ክክክክክክ ጣስዬ በክራች መጥቶ በጁ ይዞት ሂደ
አሚናዳብ አሮን
ወሰንዪ ባክሽን ጣሰውን ይቅርታ አድርጊለት? "ጣሰውና ሮቤል ዋዉ!!! አባትና ልጅ በይቅርታ አስለቀሱኝ!"
አሚናዳብ አሮን
"ደግ ሰው ከምድር ላይ አልቋል!" የሰው ልጅ ፍጹም አይደለም ያለእንከንም አይፈጠርም። I love it.
አሚናዳብ አሮን
ኪሩቤል ያለቅሳል እንዴ?
አሚናዳብ አሮን
ጣሰው በጠራራ ጸሃይ ካሌብን ሿሿ ሊሰራው ነው በክራንች ከች ያለው? አይ ጣስዪ!!! አብሽር አባቴ!
ሰላም ለኢትዩጵያችን B
ቀለሟ አስራሁለት አካላትሽን እንዳያስቆጥርሽ ግድግድየ ሰው ነው
ሳምሪ tyube
ሳምሪ tyube Måned siden
እሰይ ኪርቤል በቆፈርከው ጉድጉዋድ እራስህ ግብት
ሳምሪ tyube
ሳምሪ tyube Måned siden
ክርስቶስ ተንሰአ ሙታንብአብይ ሀይሎ ስልጣልአሠሮ ለሰይጣን አጋዞ ለአዳም ኮነ እዝኤሰ ፍሰሀ ወሰላም የተዋህዶ ልጆች እንኩዋን አደረሳችሁ በቅንነት ሰብስክራይ አድርጉኝ
ሳምሪ tyube
ሳምሪ tyube Måned siden
ክርስቶስ ተንሰአ ሙታንብአብይ ሀይሎ ስልጣልአሠሮ ለሰይጣን አጋዞ ለአዳም ኮነ እዝኤሰ ፍሰሀ ወሰላም የተዋህዶ ልጆች እንኩዋን አደረሳችሁ በቅንነት ሰብስክራይ አድርጉኝ
Sarah Bay
Sarah Bay Måned siden
Ke minm belay yelig fiker ageng tadlo wosenee she better fix this yalew alefe wodehual yelem
اا محمد
اا محمد Måned siden
አይ ቀለምዬ መጠባበሱነው
Abisolom Abraham
Abisolom Abraham Måned siden
Tsom new demo tlalech arogie
Ayni belan
Ayni belan Måned siden
አግንቶ ከማጣት ይስውርን
Mohamed Ali
Mohamed Ali Måned siden
ሮቤል ውውውውውውው❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍
Jaeuya Heny
Jaeuya Heny Måned siden
😂😂😂👧👧👧👶👧አባባ፣ ኪሩቤል
Hayat Dawood
Hayat Dawood Måned siden
ወይኔ ሮቤልና ጣሠው አስለቀሱኝ
Samri Abrha
Samri Abrha Måned siden
Tasiye hhhhhhh ay genzeb aynu ytfa hhhh
እመቤት የነገርኩሺን አደራሽን እመቤት የነገርኩሺን አደራሽን
Robelimi betami new yasazenegna misikini Abaye silew gashe tassani😭😭
Mekdes Baynes
Mekdes Baynes Måned siden
ክክክክክክ ጋሽ ኪሩቤል በሳቅ ገደልከኝ
Mekdes Baynes
Mekdes Baynes Måned siden
ክክክክክ ጋሽ ጣሠው
Halima Show
Halima Show Måned siden
Gash tasew ena Robel aslekesugn
ከርታታዋ ልጅሽ karetatawa
አባትና ልጅ የውነት በጣም አሳዘኑኝ ልጁ እሮቤልማ አሳዘነኝ በኔ ምክነያት ነው የኔ መፈጠር ነው ሲል
ከርታታዋ ልጅሽ karetatawa
ኪሩቤል ምነው ከሳ ነው አይኔ ነው ክክክ
titi yemaryam lij Sss
እውነት እሮቤል በጣም ነው ያስለቀሰኝ ብቻ ሁሉንም ሳላማቸው ይብዛ ኮሮናን ያጥፋልን
B Semanhe
B Semanhe Måned siden
ወይ ጉድ ጉሮሮዬ እስከሚዘጋ እኮ ነው ያለቀስኩት የሮቤልና የአባቱ ይቅርታ መባባል ውስጤን ደስ ቢለውም ግን አስለቀሱኝ😭😭እግዚአብሄር እኛንም ከዚህ ጭንቀት ያውጣን
Konjo Ethio
Konjo Ethio Måned siden
Robel 👏🏽👏🏽❤️
Rae
Rae Måned siden
Yetebate ehe komata kirubel
Helina Asrat
Helina Asrat Måned siden
እዚህ ድራማ ላይ ዛሬ ገና ጥሩ ነገር ታየ።
sari poomi
sari poomi Måned siden
ሮቤል ዛሬ በጣም ነው ያስደሰተኝ
Janna Janna
Janna Janna Måned siden
ውይ እሮቤል አሳዘነኝ ደስ ይላል 😍😍😍😘
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
ሮቤል እና ጋሸጣሰዉ 😢😢😢😢ሮቤል ያናዳድከኝ ያክል ዛሬ ግን ይቅርታክ ደሰ ይላል
Yosaf tube
Yosaf tube Måned siden
ይሄን ፊልም የምወደው በምክንያት ነው
JESUS IS LORD
JESUS IS LORD Måned siden
Robel bexam asazengi
Yordi J&k
Yordi J&k Måned siden
ጣሰው ይሂ እንደሚመጣ ያውቅ ነበር : ሰው የእጁን ነው የሚያገኘው :የአቶ መብራት ሐይል ግፍ ፣ የልጁ እናት ፣ የሰላም ወርቅ ። !! ታሞ ከመማቀቅ: ከኮሮና መጠንቀቅ !!!!+++
As Sa
As Sa Måned siden
አሜን Zahle
አሜን Zahle Måned siden
አቤቱ ደግ ሠው ጠፍቷል እና አንተ መልሠን '' በእውነት ሮቤል አሥደሠተኝ ዛሬ
Atsede Braro
Atsede Braro Måned siden
ይቅርታ የምጠይቅ ልብ ይስጠን እንደ ወንድማችን ኩሩቤል
ድንግል ማርያም እናቴ
ቀለሞ😂😂😂😂
Helen Fesshaye
Helen Fesshaye Måned siden
😢😢
ቲያ ቱብ
ቲያ ቱብ Måned siden
እንኳን ደስ አለሽ ሰላምየ አንቺ በተራው ሳቅ ክሩበል በዝናብ የተመታ ውሻ መሰለ
Abel Gizaw
Abel Gizaw Måned siden
ጋሽ ጣሰውን ስወደው ወቸው ጉድ ወቸው ጉድ ሲል. እንደገና ሀብታም ይሁን የምትሉ
Fitsum Denek
Fitsum Denek Måned siden
Oh my God I just amazing love the end I'm sitting here crying I just so amazing how father and son can back together wonderful feeling can wait next week😭😭😭😭😍😍😍😍👍👍👍👍
jole memeru
jole memeru Måned siden
ወይ ቀለሟ ቅሌታም እጅሽን ከጠረግሽ በኋላ ትበያለሽ?
fiqer konjo
fiqer konjo Måned siden
እሮቤል ዋው የእውነት።ደስ ነው የለኝ አባቴን እኔም አልወደውም
Abebech Kassa
Abebech Kassa Måned siden
ሰንሰለት በጠቅላላ በጣም አስተማሪ የሆነ ድራማ ነው የሰራችሆት ያገኘ ይጣል ይጣም ይገኛል እና በተቻለን መጠን በሰው ልጅ ክፋትን ትእተን መልካም ነገር እንስራ ዝሮ ዝሮ ወደኛ ስለሚመጣ አስተማሪ የሆነ ድራማ ነው እግዚአብሔር ክዝህ የመጣብን ክፏ ነገር ይጠብቀን ኢትዮጵያን አገራችን ስላም ይርግልን ዘረኝነት ከምድራችን ይጥፋ አንድ ይርገን እግዚአብሔር አሜን
አባቴ ኑርልኝ
አባቴን በጣም ነዉ የምወደዉ ፈጣር እረጅም እድሜ ለአባቶቻችን ይስጥልን
እቴቴእወድሻለው እናቴ ሙሉጤናይስጥሽ
_በአለምላይ እደዘንዶ እየዋጠ ያለውን _የ 666' የኮሎራበሽታን በጰሎትና_ንስሀ በመግባት እንከላከል _አቶ \ ጣሰው ውይይይ ለኳስ ችግር ክራች ያሲዛል ወይጉድ_እሮቤል የመሰለ ልጅ ስላገኘክ በጣም ደስይላል _አቶ\ ክሩቤል የሊሊ መኪና ጥለክ በገዛ እጅክ 'እዳውስጥ ተነከርክ፣ኦቾጉድ
ወሎየዋ.ነኝ የወልዴያዋ.ቀበጥ
ኦ.አምላኬ።ዘመዶቻችን.በሂወት እያሉ የምንወዳቸው የምናክብራቸው።ፍቅራችንን.የምንገልፅላቸው.ያድርግል ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ.ስዴት ክወጣሁ የናትና ያባቴን ውለታ ሳስታውሰው ይገርመኛን አምላኬ ሆይይይይ በምድር እስካሉ።ዘመዶቻችንን እምናገለግል።አድርገን ዋውውውው.እዴዛሬ።ዴስ ብሎኝ አያውቅም።የችግር ደራሹ ምንም ቢሆን ያው ወገን ነው ለካም።
ራሄል የኒቆዲሞስ እናት ነኝ
ሎንግ ታይም አላለችም 😂እረ ቀለምዬ ጅንጀናሽ የሌለ ነው 😁😁
Niga wana
Niga wana Måned siden
ኡፍ ሮቤል አስለቀሰኝ ድራማ መሆኑንም ረሳሁት ምንም ቢሆን ወድ ልጅ ለአባቱ ተቆርቋሪ ነው
dav. M views!
dav. M views! Måned siden
ሚር ጣሰው ወንድ ልጅ ሆነህ ከወደክ በቃ ወደክ ነው። አለቀ
Te Es
Te Es Måned siden
Aye kirubel kefat mindehen zegetote gud serahe ! Esey kefu dedeb
Fathiya Fathiya
Fathiya Fathiya Måned siden
ሁፍፍፍፍ አባትና ልጅ አስለቀሳችሁኝ ሮቤል በርታ አባት ምንግዜም አባት ነው አይዞኝ ጣሰውዬ በጣም አሳዘንከኝ አንድ ቀን በል ልክ መሰዋት በከፈልክለት እፉይ ትልይሆናል ማን ያውቃል
Fathiya Fathiya
Fathiya Fathiya Måned siden
አይቀለመሟ ሎንግታይም ኤ ጎ ሞታል አለች አፈርበላ እንግሊዘኛ ክክክክ
Kal Shegit
Kal Shegit Måned siden
Wow robale
Habtam Habtam
Habtam Habtam Måned siden
ወይኔ ዛሬ በስመአብ የሰውን መጨረሻ ሳታዩ አትናገሩ ይባላል እሮቤል ይቅርታ አድርግልኝ በእውነት ለአባትህ ያለህን ጥላቻ ሳይ እናደድ ነበር ለካ ጥሩ ነህ ኪሩቤል ግን ባቀጣጠልቀው እሳት ጠቃጠልክ
Divora OLIVE
Divora OLIVE Måned siden
Sera atfelgum 2 achum ?
መልካምነት ለራስ ነው !
ያ መናጢ ካሌብ በራሔል ላይ ደግሞ ክፉ ነገር እንዳያስደርግ ። እሱ እንደሆነ የክፋት ባሕር ነው ። ይሄኔ ያንን ሲኖ - ትራክ ልኮ አስጨፍልቃታል ። ውይይይ
Koki Lema
Koki Lema Måned siden
ሮቤል ዛሬ እደኔ ያስደሰተው
Yeshi Derwaro
Yeshi Derwaro Måned siden
Ufffff.fasawu.asasanyi.orobilemi.😭🙏
Alam Debru
Alam Debru Måned siden
Aye kelem
Tdenek Tbebu
Tdenek Tbebu Måned siden
Betam Enamsgenaln wey tasew asazencg robelem asazeng menem behon sega lezawem aberach encan weldecwe lile cewdemshe ga yalwe fekiracu yaseknal wedme eco meceta new cerobl yejehn new yagegcew siyaseh new yeslam enba erasu ayeknahem megrmew asemamawen mamenh esu cegenzb wech sera yelwem betrf Enamsgenaln K
SENIY SHEKOR
SENIY SHEKOR Måned siden
robel aslekeseg
Sara Mike
Sara Mike Måned siden
መቸም ምንጊዜም ቢሆን አግኝተህ አትጣ
Bethelhem Mengistu
Bethelhem Mengistu Måned siden
የትዬን ቀለማ ያክል ቅልጥፍና ቢኖረኝ 🥱😋
ከአዲሰ አበባ እሰከ californa
ዛሬ ተዋጣላት አርቲሰት እንደዚህ ነዉ ልጅ እና አባት አባቴን እኔ አሜሪካ እሱ ኢትዮጵያ ላይ እንደዚህ ነበር የምንኖረዉ ያበድራኛ አበድራዉ ነበር አይ በዮወት ቢኖር
Addis
Addis Måned siden
Eski le gashi tasew yekerta yedergelet yemetelu like gechugn.
Itz Jemi12
Itz Jemi12 Måned siden
ጋሽ፣ጣሰዉና፣እሮቤል፣ይቅርታ፣ተባባሉ፣ደስ፣ይላል፣እትዬ፣ወሰኔ፣ይቅርታ፣ያደርጉላችኋል፣በጣም፣የምወዳቸዉ፣ሰላምና፣እናቷ፣የሉም፣ዛሬ፣የናፈቀኝ፣ልጃቸዉ፣ጋር፣ሰላምም፣ወዳሟጋር፣እስተምትገናኝ፣ነዉ፣የሄን፣ኮሮና፣የሚባል፣በሽታ፣ፈጣሪ፣ከአለም፣ከስሩ፣ያጥፋልን፣አሜን፣በሉ
إيمان أحمد
إيمان أحمد Måned siden
ክክክክክ እትየ ቀለሟ ስትጠበስ።ሳውድ ድረስ ሸተተኝ። ዋውውው የቋንጣ ጥብስ በሉት
Lou Lou
Lou Lou Måned siden
Kirobel si asik kkkk
Tame tmt
Tame tmt Måned siden
እያን ኮሚንት ለምታነብት እባካቹን እጃቹን ታጠቡ እራሳቹን ጠብቆ ፈጣሪ(አላህ) ከናተጋር ይውን ❤️❤️👏👏 ወዳጄ ሆይ ✔ያለ ፀሎት አትውጣ ✔ያለ ራዕይ አትታገል ✔ያለ ተስፋ አትኑር ✔ያለ ዐላማ አትጓዝ ✔ያለ እቅድ አትስራ እያን ኮሚንት ለምታነብት እባካቹን እጃቹን ታጠቡ እራሳቹን ጠብቆ ፈጣሪ(አላህ) ከናተጋር ይውን ልመና አይሆንልኝም በቅንነት ፎቶውን በመንካት ሰብስክራይብ በማረግ ብትተባበሩኝ ምን አለበት
Batty Yone
Batty Yone Måned siden
ውብ ድራማ በርቱልን
Batty Yone
Batty Yone Måned siden
ቀለም የድሮ ፀጉርሽ ይሻላል
Sada hussen
Sada hussen Måned siden
ክክክክክክክ እደጣስው ያሳቀኝ ነው
Sada hussen
Sada hussen Måned siden
እዳው ካሌብ ምርጥ ወዳወድ ነህ በርታ ላይክ የክልሌብ አድናቁ
Sada hussen
Sada hussen Måned siden
ክክክክ እረ ጣስው
Wlkm Wlkm
Wlkm Wlkm Måned siden
ኪሩቤል ከሳብኝ
Neste